ሾትዌል የፎቶ አስተዳዳሪ ዝግጁ ነው ለተለያዩ gadgets. ኮሜራዎትን ያገናኙ እና ፎቶዎችን ያስተላልፉ ፡ ፎቶዎችን ለማካፈል ወይም ደህና ቦታ ለማስቀመጥ በጣም ቀላል ነው ፡ የተለያዩ ፈጠራዎችን ለመስራት ከኡቡንቱ የሶፍትዌር ማእከል የፎቶ መተግበሪያዎችን ያግኙ
የተካተቱ ሶፍትዌሮች
-
ሾትዌል የፎቶ አስተዳዳሪ
የተደገፉ ሶፍትዌሮች
-
ጊምፕ የምስል ማረሚያ
-
Shotcut Video Editor